እውቀት ከሀገር መሰረተ ልማት እና ቴክኖሎጂ የመጠቀም አቅም ጋር የሚያያዝ በመሆኑ የተሻለ የኢኮኖሚ አቅም ያላቸው የተሻለ የማሰብ አቅም ያላቸው ዜጎች ይኖሯቸዋል፡፡ ይህን ተከትሎም የዓለም ስነ ህዝብ ...
ተመራማሪዎች ሊመቱ ይችላሉ በሚል ከዘረዘሯቸው ሀገራት ውስጥ ከአፍሪካ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ናይጄሪያ ተካተዋል የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች “አስትሮይድ 2024 YR4” የሚል መጠሪያ የተሰጠውን እና ...
የሮማው ጳጳስ ፍራንሲስ በተመንፈሻ አካላቸው ላይ ያጋጠማቸውን ህመም ለመታካም ሆስፒታል ከገቡ 10ኛ ቀናቸውን ማስቆጠራቸውን ቫቲካን የእሳቸውን ሁኔታ አስመልክታ ባወጣችው ወቅታዊ መረጃ አስታውቃለች። ...
የሞሪታንያዋ ቺንጉቲ ከተማ በባህር ዳርቻ የምትገኝ ታሪካዊ ከተማ ነች፡፡ ዓለም አቀፉ የቅርስ ተቋም ዩኔስኮ በዚች ከተማ የሚገኙ አራት ቅርሶችን በዓለም ቅርስነትም መዝግቧል፡፡ ከተማዋ ከእስልምና ...
የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላ የቀድሞ መሪ ሀሰን ነስረላህ የቀብር ስነስርዓት በዛሬው እለት በአስር ሺቸ የሚቆጠሩ ሊባሳውያን በተገኙበት ተፈጽሟል። በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሊባሳውያንም በቤሩት በተካሄደው የሽኝት እና የቀብር ስነ ስርዓት ላይ በመታም የሄዝቦላ የቀድሞ መሪ ሀሰን ነስረላህን አስከሬን ተሰናብተዋል። ...
እንደ ተቋሙ ሪፖርት ከሆነ በዓለማችን ከሰባት ወንዶች አንዱ በህይወት ዘመኑ የቤት ውስጥ ጥቃት በፍቅረኛው አልያም በሚስቱ ቢያስ አንድ ጊዜ ይፈጸምበታል፡፡ የጥቃት መጠኑ በብሪታንያ እና አሜሪካ ከፍተኛ የሚባል ሲሆን ከሶስት ወንዶች መካከል አንዱ ለቤት ውስጥ ጥቃት የተጋለጠ ነው፡፡ ...
በዚህ ውሳኔ መሰረትም 59 ሚሊዮን ጀርመናዊያን ዛሬ ድምጽ መስጠት የጀመሩ ሲሆን ከአምስት በላይ ፓርቲዎች በምርጫው ላይ በመሳተፍ ላይ ናቸው፡፡ በዚህ ምርጫ ላይ የአሸናፊነት ግምት የተሰጣቸው የ69 ዓመቱ ፍሬድሪክ ሜርዝ ሲሆኑ ኦላፍ ሾልዝን ተክተው የጀርመን መራሄ መንግስት እንደሚሆኑ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ...
የአሜሪካ እና የሩሲያ ከፍተኛ ልኡካን ቡድኖች በመጪዎቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ድጋሚ እንደሚገናኙ ተነግሯል፡፡ ሶስት አመታት ለሚጠጋ ጊዜ በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የነበሩት ሀገራት ከአመታት በኋላ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በከፍተኛ የፔንታጎን አመራሮች ላይ እየወሰዱት ባለው ያልተጠበቀ እርምጃ የጆይት ቺፍ ኦፍ ስታፍ መሪ የሆኑትን የአየር ኃይል ጀነራል ሲ.ኪው. ብራውንን ...
ይሁን እና ግለሰቡ የሚገለገልበት ባንክ የክሬዲት ካርዱን አገልግሎት ከማቋረጡ በፊት ቦርሳውን የሰረቁት ሌቦች ወደ አንድ ሱፐር ማርኬት ጎራ በማለት ሲጋራ እና ቁጥራቸው በርከት ያሉ ሎተሪዎችን ሲገዙ ...
የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ወሳኝ ማዕድናትን ለማግኘት በኪቭ ላይ እያደረጉ ያሉት ጫና የኢሎን መስኩ የሳተላይት ኢንተርኔት አገልግሎት ሊቋረጥባት ይችላል የሚል ስጋት እንዲጨምር ማድረጉን ሮይተርስ ምንጮችን ...
የመጨረሻ ነው የተባለውና የእስራኤል ባለስልጣናት ያልጠበቁት የአስከሬን ምርመራ ውጤት በያህያ ሲንዋር ደም ውስጥ በብዛት የተገኘው ካፌይን ነው። ሲንዋር ከመሞቱ በፊት ቡና በብዛት መጠጣቱን ምርመራው ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results